ሉቃስ 24:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ድንጋዩንም ከመቃብሩ ወዲያ ተንከባሎ አገኙት፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ድንጋዩም ከመቃብሩ ደጃፍ ተንከባልሎ አገኙት፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 መቃብሩ የተዘጋበትን ድንጋይ ከመቃብሩ ወዲያ ተንከባሎ አገኙት። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ያቺንም ድንጋይ ከመቃብሩ ላይ ተንከባልላ አገኙአት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 ድንጋዩንም ከመቃብሩ ተንከባሎ አገኙት፥ See the chapter |