ሉቃስ 24:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ነገር ግን ይህ ቃል ቅዠት መስሎ ታያቸውና አላመኑአቸውም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 እነርሱ ግን ሴቶቹ የተናገሩት ቃል መቀባዠር ስለ መሰላቸው አላመኗቸውም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 እነርሱ ግን ይህ ነገር ቅዠት ስለ መሰላቸው አላመኑአቸውም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ይህም ነገር በፊታቸው እንደ ተረት መሰላቸውና አላመኑአቸውም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ይህም ቃል ቅዠት መስሎ ታያቸውና አላመኑአቸውም። See the chapter |