ሉቃስ 23:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ጲላጦስም ልመናቸው እንዲፈጸም ፈረደበት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም24 ስለዚህ ጲላጦስ የጠየቁት እንዲፈጸም ውሳኔ አስተላለፈ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 በዚህም ምክንያት የጠየቁት እንዲደረግላቸው ጲላጦስ ፈረደ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ጲላጦስም የለመኑት ይሆንላቸው ዘንድ ፈረደበት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 ጲላጦስም ልመናቸው እንዲሆንላቸው ፈረደበት። See the chapter |