ሉቃስ 22:57 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)57 እርሱ ግን “አንቺ ሴት! እኔ አላውቀውም፤” ሲል ካደ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም57 እርሱ ግን፣ “አንቺ ሴት፤ እኔ ዐላውቀውም” ብሎ ካደ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም57 ጴጥሮስ ግን፥ “አንቺ ሴት! እኔ አላውቀውም!” ሲል ካደ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)57 እርሱ ግን፥ “ሴትዮ! የምትዪውን አላውቅም” ብሎ ካደ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)57 እርሱ ግን፦ አንቺ ሴት፥ አላውቀውም ብሎ ካደ። See the chapter |