ሉቃስ 21:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 የተጻፈው ሁሉ እንዲፈጸም ይህ የቅጣት ጊዜ ነውና። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 የተጻፈው ሁሉ ይፈጸም ዘንድ ይህ የበቀል ጊዜ ነውና። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 ስለዚህ ጥፋት የተጻፈው ትንቢት እንዲፈጸም ይህ የበቀልና የቅጣት ጊዜ ነው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 በእርስዋ ላይ የተጻፈው ሁሉ ይፈጸም ዘንድ እርስዋን የሚበቀሉበት ጊዜዋ ነውና። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 የተጻፈው ሁሉ እንዲፈጸም ይህ የበቀል ጊዜ ነውና። See the chapter |