ሉቃስ 21:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 በመታገሣችሁም ነፍሳችሁን ታተርፋላችሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ጸንታችሁም በመቆም ነፍሳችሁን ታተርፋላችሁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 በትዕግሥታችሁ ነፍሳችሁን ታድናላችሁ” አለ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 በትዕግሥታችሁም ነፍሳችሁን ገንዘብ ታደርጓታላችሁ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 በመታገሣችሁም ነፍሳችሁን ታገኛላችሁ። See the chapter |