ሉቃስ 21:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 በሁሉም ከስሜ የተነሣ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 ስለ ስሜም በሰዎች ሁሉ ዘንድ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ስለ ስሜም በሰው ሁሉ ዘንድ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ሁሉም ስለ ስሜ ይጠሉአችኋል፤ ይገድሉአችኋልም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 በሁሉም ስለ ስሜ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ። See the chapter |