ሉቃስ 20:40 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)40 ከዚያም ወዲህ ምንም ሊጠይቁት አልደፈሩም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም40 ከዚህ በኋላ አንድ ሰው እንኳ ሊጠይቀው አልደፈረም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም40 ከዚያም ወዲህ ለኢየሱስ ጥያቄ ሊያቀርብለት የደፈረ ማንም የለም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)40 ከዚያ ወዲህ ግን ሊጠይቀው የደፈረ ማንም የለም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)40 ወደ ፊትም አንድ ነገር ስንኳ ሊጠይቁት አልደፈሩም። See the chapter |