ሉቃስ 2:50 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)50 እነርሱም የተናገራቸውን ነገር አላስተዋሉም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም50 እነርሱ ግን የተናገራቸው ነገር አልገባቸውም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም50 እነርሱ ግን እርሱ የተናገረውን አላስተዋሉም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)50 እነርሱ ግን የነገራቸውን ቃል አላስተዋሉም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)50 እነርሱም የተናገራቸውን ነገር አላስተዋሉም። See the chapter |