ሉቃስ 2:47 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)47 የሰሙትም ሁሉ በማስተዋሉና በመልሶቹ ተገረሙ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም47 የሰሙትም ሁሉ በማስተዋሉና በመልሱ ይደነቁ ነበር። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም47 የሰሙትም ሁሉ በማስተዋሉና በመልሱ ይገረሙ ነበር። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)47 የሰሙትም ሁሉ አስተዋይነቱንና አመላለሱን ያደንቁ ነበር። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)47 የሰሙትም ሁሉ በማስተዋሉና በመልሱ ተገረሙ። See the chapter |