ሉቃስ 19:41 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)41 ሲቀርብም ከተማይቱን አይቶ እንዲህ እያለ አለቀሰላት፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም41 ኢየሱስም ወደ ኢየሩሳሌም ሲቃረብ ከተማዋን አይቶ አለቀሰላት፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም41 ኢየሱስ ወደ ኢየሩሳሌም ከተማ ቀርቦ፥ ከተማይቱን በተመለከተ ጊዜ፥ አለቀሰላት። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)41 በደረሰ ጊዜም ከተማዪቱን አይቶ አለቀሰላት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)41 ሲቀርብም ከተማይቱን አይቶ አለቀሰላት፥ See the chapter |