ሉቃስ 19:36 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 ሲሄድም ልብሳቸውን በመንገድ ያነጥፉ ነበር። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም36 ሰዎችም እርሱ በሚሄድበት መንገድ ላይ ልብሶቻቸውን ያነጥፉ ነበር። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም36 ኢየሱስ ሲሄድ ሳለ ሰዎች ልብሳቸውን በመንገዱ ላይ ያነጥፉለት ነበር። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 ሲሄዱም በመንገድ ልብሳቸውን አነጠፉ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)36 ሲሄድም ልብሳቸውን በመንገድ ያነጥፉ ነበር። See the chapter |