ሉቃስ 18:42 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)42 ኢየሱስም “እይ! እምነትህ አድኖሃል፤” አለው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም42 ኢየሱስም፣ “እይ፤ እምነትህ አድኖሃል” አለው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም42 ኢየሱስም “እይ! እምነትህ አድኖሃል” አለው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)42 ጌታችን ኢየሱስም፥ “እይ፤ እምነትህ አዳነችህ” አለው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)42 ኢየሱስም፦ እይ፤ እምነትህ አድኖሃል አለው። See the chapter |