ሉቃስ 17:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 እርሱንም “ተነሣና ሂድ፤ እምነትህ አድኖሃል፤” አለው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ሰውየውንም፣ “ተነሥተህ ሂድ፤ እምነትህ አድኖሃል” አለው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ከዚህም በኋላ ኢየሱስ ያን ሰው፦ “ተነሥና ሂድ፤ እምነትህ አድኖሃል” አለው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 እርሱንም፥ “ተነሥና ሂድ፤ እምነትህ አዳነችህ” አለው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 እርሱንም፦ ተነሣና ሂድ፤ እምነትህ አድኖሃል አለው። See the chapter |