ሉቃስ 13:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ደግሞም እንዲህ አለ፥ “የእግዚአብሔርን መንግሥት በምን እመስላታለሁ? See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ደግሞም እንዲህ አለ፤ “የእግዚአብሔርን መንግሥት ከምን ጋራ ላመሳስላት? See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ኢየሱስ እንደገና እንዲህ አለ፤ “የእግዚአብሔርን መንግሥት ከምን ጋር አነጻጽራታለሁ? See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ዳግመኛም እንዲህ አለ፥ “የእግዚአብሔርን መንግሥት በምን እመስላታለሁ? See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 ደግሞም፥ የእግዚአብሔርን መንግሥት በምን አስመስላታለሁ? See the chapter |