Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




ሉቃስ 13:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

10 በሰንበት ቀንም ከምኵራቦቹ በአንዱ ያስተምር ነበር።

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

10 ኢየሱስ በሰንበት ቀን በአንድ ምኵራብ ያስተምር ነበር።

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

10 ኢየሱስ በሰንበት ቀን ከምኲራቦቹ በአንዱ ያስተምር ነበር፤

See the chapter Copy

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

10 በሰ​ን​በ​ትም በአ​ንድ ምኵ​ራብ ውስጥ አስ​ተ​ማ​ራ​ቸው።

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

10 በሰንበትም በአንድ ምኵራብ ያስተምር ነበር።

See the chapter Copy




ሉቃስ 13:10
4 Cross References  

ኢየሱስም በምኵራቦቻቸው እያስተማረ፥ የመንግሥትን ወንጌል እየሰበከ፥ በሕዝቡ መካከል ያለውን ደዌና ሕማም ሁሉ እየፈወሰ በገሊላ ሁሉ ይዘዋወር ነበር።


እርሱም በይሁዳ በሚገኙት ምኵራቦች ይሰብክ ነበር።


ወደፊትም ብታፈራ፥ መልካም ነው፤ ያለዚያ ግን ትቈርጣታለህ” አለው።


Follow us:

Advertisements


Advertisements