ሉቃስ 11:54 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)54 በዚህም እርሱ ከሚናገረው አንድ ነገርን ለማጥመድ አደቡበት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም54 ከአፉ በሚወጣውም ቃል ሊያጠምዱት ያደቡ ነበር። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም54 ይህንንም ያደረጉት በንግግሩ ሊያጠምዱት ፈልገው ነው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)54 በአነጋገሩም ሊያስቱትና ሊያጣሉት ያደቡበት ነበር። See the chapter |