Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




ሉቃስ 11:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

25 ሲመጣም ተጠርጎና ተስተካክሎ ያገኘዋል።

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

25 ሲመለስም ቤቱ ጸድቶና ተዘጋጅቶ ያገኘዋል።

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

25 ተመልሶ ሲመጣ ጸድቶና ተዘጋጅቶ ያገኘዋል።

See the chapter Copy

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

25 በመ​ጣም ጊዜ ተጠ​ርጎ አጊ​ጦም ያገ​ኘ​ዋል።

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

25 ሲመጣም ተጠርጎ አጊጦም ያገኘዋል።

See the chapter Copy




ሉቃስ 11:25
10 Cross References  

እራሱን ሸንግሎአልና፥ ኃጢአቱን መቀበልና መጥላት ይሳነዋል።


ወደ ጠማማነት የሚመለሱትን ግን ዓመፅን ከሚሠሩት ጋር ጌታ ይወስዳቸዋል። ሰላም በእስራኤል ላይ ይሁን።


“ርኩስ መንፈስ ከሰው በወጣ ጊዜ ዕረፍትን ፈልጎ ውሃ በሌለበት ቦታ ያልፋል፤ ባለማግኘቱ ግን፦ ‘ወደ ወጣሁበት ቤቴ እመለሳለሁ፤’ ይላል፤


በዚያም ጊዜ ሄዶ ከእርሱ የባሱ ክፉ ሌሎች ሰባት መናፍስትን ከእርሱ ጋር ያመጣል፤ ገብተውም በዚያ ይኖራሉ፤ የዚያም ሰው ሁኔታ ከፊተኛው ይልቅ የኋለኛው የባሰ ይሆናል።”


Follow us:

Advertisements


Advertisements