ሉቃስ 1:70 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)70 ከጥንት ጀምሮ በነበሩት በቅዱሳን ነቢያቱ አፍ እንደ ተናገረ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም70 ይህም ጥንት በቅዱሳን ነቢያቱ አፍ እንደ ተናገረው፣ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም70 ከጥንት ዘመን ጀምሮ በነበሩት በቅዱሳን ነቢያቱ አፍ እንደ ተናገረ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)70 ከጥንት ጀምሮ በነበሩ በቅዱሳን በነቢያት አፍ እንደ ተናገረ። See the chapter |