ዘሌዋውያን 9:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ሥጋውንና ቆዳውንም ከሰፈሩ ውጭ በእሳት አቃጠለ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ሥጋውንና ቍርበቱንም ከሰፈሩ ውጭ በእሳት አቃጠለው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ሥጋውንና ቆዳውን ግን ከሰፈር ውጪ አውጥቶ አቃጠለው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ሥጋውንና ቍርበቱንም ከሰፈሩ ውጭ በእሳት አቃጠሉ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ሥጋውንና ቁርበቱንም ከሰፈሩ ውጭ በእሳት አቃጠለ። See the chapter |