ዘሌዋውያን 8:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 አረደውም፤ ሙሴም ደሙን በመሠዊያው ዙሪያ ረጨው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ሙሴም በጉን ዐርዶ ደሙን በመሠዊያው ላይ ዙሪያውን ረጨ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ሙሴም ዐረደው፤ ደሙንም በመሠዊያው አራት ማእዘን ረጨ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ሙሴም ያን በግ አረደው፤ ደሙንም በመሠዊያው ዙሪያ ረጨው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 አረደውም፤ ሙሴም ደሙን በመሠዊያው ዙሪያ ረጨው። See the chapter |