ዘሌዋውያን 6:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ዘወትር በመሠዊያው ላይ እሳት ይንደድ፤ እርሱም አይጥፋ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 በመሠዊያው ላይ ያለው እሳት ዘወትር ይንደድ፤ ምን ጊዜም አይጥፋ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 እሳቱም ሳይጠፋ በመሠዊያው ላይ ሁልጊዜ ይንደድ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ዘወትር በመሠዊያው ላይ እሳት ይነድዳል፤ አይጠፋም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ዘወትር በመሠዊያው ላይ እሳት ይነድዳል፤ አይጠፋም። See the chapter |