ዘሌዋውያን 25:43 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)43 በጽኑ እጅ አትግዛው፥ ነገር ግን አምላክህን ፍራ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም43 በጭካኔ አትግዛቸው፤ ነገር ግን አምላክህን ፍራ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም43 እነርሱን በማስጨነቅ አትግዛቸው፤ ነገር ግን እኔን አምላክህን ፍራ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)43 በሥራ አታስጨንቀው፤ ነገር ግን አምላክህን እግዚአብሔርን ፍራ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)43 በጽኑ እጅ አትግዛው፥ ነገር ግን አምላክህን ፍራ። See the chapter |