Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




ዘሌዋውያን 24:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

17 ማናቸውንም ሰው መትቶ የሚገድል ፈጽሞ ይገደል።

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

17 “ ‘ሰውን ደብድቦ የገደለ ይገደል።

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

17 “ሰውን የሚገድል ማንም ሰው በሞት ይቀጣ፤

See the chapter Copy

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

17 ሰውን የገ​ደለ ሰው ሁሉ ፈጽሞ ይገ​ደል።

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

17 ሰውንም እስኪሞት ድረስ የሚመታ ፈጽሞ ይገደል።

See the chapter Copy




ዘሌዋውያን 24:17
11 Cross References  

“‘በድብቅ ባልንጀራውን የሚገድል የተረገመ ይሁን!’ “ሕዝቡም ሁሉ፥ ‘አሜን!’ ይበል።


እንስሳንም የሚገድል በካሣ ይተካ፤ ሰውን ግን የሚገድል ይገደል።


“ማንኛውም ሰው ሌላውን ሰው በብረት መሣርያ እስኪሞት ድረስ ቢመታው ነፍሰ ገዳይ ነው፤ ነፍሰ ገዳዩም ፈጽሞ ይገደል።


“ ‘አትግደል።


ከዚያም ዳዊት ለናታን፥ “ጌታን በድያለሁ” አለው። ናታንም እንዲህ አለው፥ “ጌታ ኃጢአትህን አስወግዶልሃል። አንተ አትሞትም፤


እነርሱም እርሷን አፈፍ አድርገው በመያዝ ወደ ቤተ መንግሥት ወሰዱአት፤ እዚያም የፈረስ መግቢያ ቅጽር በር ተብሎ በሚጠራው ስፍራ ገደሉአት።


Follow us:

Advertisements


Advertisements