Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




ዘሌዋውያን 23:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

26 ጌታም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው፦

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

26 እግዚአብሔር ሙሴን እንዲህ አለው፤

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

26 እግዚአብሔር ሙሴን እንዲህ አለው፦

See the chapter Copy

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

26 እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ሙሴን እን​ዲህ ብሎ ተና​ገ​ረው፦

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

26 እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው፦

See the chapter Copy




ዘሌዋውያን 23:26
3 Cross References  

የጉልበት ሥራ ሁሉ አትሥሩበት። ለጌታም በእሳት የሚቀርበውን ቁርባን አቅርቡ።”


“በዚህ በሰባተኛው ወር አሥረኛው ቀን የማስተስረያ ቀን ነው፤ የተቀደሰ ጉባኤ ይሁንላችሁ፤ ራሳችሁን አዋርዱ፥ ለጌታም በእሳት የሚቀርበውን ቁርባን አቅርቡ።


በዚህም በሰባተኛው ወር በአሥረኛው ቀን የተቀደሰ ጉባኤ ይኑራችሁ፤ ራሳችሁንም አዋርዱ፤ ምንም ዓይነት ሥራ አትሥሩ።


Follow us:

Advertisements


Advertisements