ዘሌዋውያን 22:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ነገር ግን አይሠምርላችሁምና ማናቸውም ነውር ያለበትን አታቅርቡ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 እንከን ያለበትን ማንኛውንም ነገር አታቅርቡ፤ መሥዋዕታችሁ ተቀባይነት አይኖረውምና። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ነውር ያለበትን ማናቸውንም እንስሳ ብታቀርቡ ግን እግዚአብሔር አይቀበለውም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ነገር ግን አይሠምርላችሁምና ነውር ያለበትን ለእግዚአብሔር አታቅርቡ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 ነገር ግን አይሠምርላችሁምና ነውር ያለበትን አታቅርቡ። See the chapter |