Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




ዘሌዋውያን 21:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

19 ወይም እግሩ የተሰበረ፥ ወይም እጁ የተሰበረ፥

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

19 እንዲሁም እግሩ ወይም እጁ ሽባ የሆነ፣

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

19 እጀ ሰባራ ወይም እግረ ሰባራ የሆነ፥

See the chapter Copy

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

19 ወይም እጀ ሰባራ፥ ወይም እግረ ሰባራ፥

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

19 ወይም እግረ ሰባራ፥ ወይም እጀ ሰባራ፥

See the chapter Copy




ዘሌዋውያን 21:19
2 Cross References  

ዓይነ ስውር፥ ወይም የሚያነክስ፥ ወይም የፊቱ ቅርጽ የተበላሸ፥ ወይም ትርፍ አካል ያለው፥


ወይም ከወገቡ የጐበጠ፥ ወይም ድንክ፥ ወይም የማየት ችግር ያለበት፥ ወይም የእከክ ደዌ ያለበት፥ ወይም ቋቁቻ የወጣበት፥ ወይም የብልቱ ፍሬ የፈረጠ፥ ነውረኛ ሁሉ አይቅረብ።


Follow us:

Advertisements


Advertisements