ዘሌዋውያን 20:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ማናቸውም ሰው ከእንስሳ ጋር ቢገናኝ ፈጽሞ ይገደል፤ እንስሳይቱንም ግደሉአት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 “ ‘ማንኛውም ሰው ከእንስሳ ጋራ ግብረ ሥጋ ቢፈጽም፣ ይገደል፤ እንስሳዪቱንም ግደሏት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 አንድ ሰው ከእንስሳ ጋር ፍትወታዊ ግንኙነት ቢያደርግ፥ እርሱም እንስሳውም ይገደሉ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ማናቸውም ሰው ከእንስሳ ጋር ቢገናኝ ፈጽሞ ይገደል፤ እንስሳዪቱንም ግደሉአት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ማናቸውም ሰው ከእንስሳ ጋር ቢገናኝ ፈጽሞ ይገደል፤ እንስሳይቱንም ግደሉአት። See the chapter |