ዘሌዋውያን 19:35 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 “በፍርድ፥ በመለካትም፥ በመመዘንም፥ በመስፈርም አታታልሉ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም35 “ ‘በመስፈሪያ ወይም በሚዛን አታጭበርብሩ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም35 “በርዝመት መለኪያ፥ በክብደት መለኪያና በመስፈሪያ አትበድሉ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 “በፍርድ፥ በመለካትም፥ በመመዘንም፥ በመስፈርም ዐመፃ አታድርጉ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)35 በፍርድ፥ በመለካትም፥ በመመዘንም፥ በመስፈርም ዓመፃ አታድርጉ። See the chapter |