ዘሌዋውያን 18:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 በእርሷም ራስህን እንዳታረክስ ከባልንጀራህ ሚስት ጋር አትተኛ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 “ ‘ከባልንጀራህ ሚስት ጋራ ግብረ ሥጋ በመፈጸም፣ ራስህን በርሷ አታርክስ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ከሌላ ሰው ሚስት ጋር በመተኛት ራስህን ከእርስዋ ጋር አታርክስ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ከባልንጀራህ ሚስት ጋር አትተኛ፤ ዘርህንም አትዝራባት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 እንዳትረክስባትም ከባልንጀራህ ሚስት ጋር አትተኛ። See the chapter |