ዘሌዋውያን 17:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ነገር ግን ልብሱን ባያጥብ፥ ገላውንም ባይታጠብ ኃጢአቱን ይሸከማል።” See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ልብሱን ባያጥብ፣ ሰውነቱንም ባይታጠብ ግን ኀጢአት ሠርቷልና ይጠየቅበታል።’ ” See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ገላውን ባይታጠብና ልብሱን ባያጥብ ግን በኃጢአቱ ቅጣቱን ያገኛል።” See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ልብሱንና ገላውን ባያጥብ ግን ኀጢአቱን ይሸከማል።” See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 ልብሱንና ገላውን ባያጥብ ግን ኃጢአቱን ይሸከማል። See the chapter |