ዘሌዋውያን 14:56 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)56 ለእባጭም፥ ለብጉርም፥ ለቋቁቻም የሚሆን ነው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም56 ለዕብጠት፣ ለችፍታ ወይም ለቋቍቻ፣ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም56 እባጭን፥ ሽፍታንና ቋቊቻን ለማንጻት የወጡ ሕጎች ናቸው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)56 ለዕባጭም፥ ለብጕርም፥ ለቋቍቻም፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)56 ለእባጭም፥ ለብጕርም፥ ለቍቁቻም፤ See the chapter |