ዘሌዋውያን 14:47 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)47 በቤቱም ውስጥ የሚተኛ ልብሱን ያጥባል፤ በቤቱም ውስጥ የሚበላ ልብሱን ያጥባል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም47 በዚያ ቤት ገብቶ የተኛ ወይም የበላ ማንኛውም ሰው ልብሶቹን ይጠብ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም47 በዚያ ቤት ውስጥ የተኛ ወይም ምግብ የተመገበ ቢኖር ልብሱን ይጠብ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)47 በቤቱም የሚተኛ ልብሱን ያጥባል፤ እስከ ማታም ርኩስ ነው፤ በቤቱም የሚበላ ልብሱን ያጥባል፤ እስከ ማታም ርኩስ ነው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)47 በቤቱም የሚተኛ ልብሱን ያጥባል፤ በቤቱም የሚበላ ልብሱን ያጥባል። See the chapter |