ዘሌዋውያን 14:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ካህኑም ከዘይቱ በግራ እጁ መዳፍ ላይ ያፈስሳል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም26 ካህኑም ከዘይቱ ጥቂቱን በግራ እጁ መዳፍ ውስጥ ያፍስስ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 ካህኑ ከዘይቱ ትንሽ በግራ እጁ መዳፍ ላይ ያፈሳል፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ካህኑም ከዘይቱ በግራ እጁ ውስጥ ያፈስሰዋል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 ካህኑም ከዘይቱ በግራ እጁ ውስጥ ያፈስሰዋል። See the chapter |