ዘሌዋውያን 14:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 በስምንተኛውም ቀን ወደ መገናኛው ድንኳን ደጃፍ በጌታ ፊት ስለ መንጻቱ እንዲሆኑ ወደ ካህኑ ያመጣቸዋል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 “እነዚህንም በስምንተኛው ቀን ስለ መንጻቱ ሥርዐት ወደ ካህኑ ወደ መገናኛው ድንኳን ደጃፍ በእግዚአብሔር ፊት ያቅርብ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 የመንጻትን ሥርዓት በሚፈጽምበት በስምንተኛው ቀን እነዚህን ሁሉ አምጥቶ በመገናኛው ድንኳን ደጃፍ በእግዚአብሔር ፊት ለካህኑ ይሰጣል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 በስምንተኛውም ቀን ያነጹት ዘንድ ወደ ካህኑ ወደ ምስክሩ ድንኳን ደጃፍ በእግዚአብሔር ፊት ያመጣቸዋል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 በስምንተኛውም ቀን ስለ መንጻት ወደ ካህኑ ወደ መገናኛው ድንኳን ደጃፍ በእግዚአብሔር ፊት ያመጣቸዋል። See the chapter |