ዘሌዋውያን 13:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 በሰውነቱም ቆዳ ላይ የዳነ የብጉንጅ ቁስል ቢኖር፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 “አንድ ሰው በገላው ላይ ዕባጭ ወጥቶ ቢድን፣ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 “አንድ ሰው የዳነ እባጭ ቢኖርበትና፥ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 “በሥጋውም ቆዳ ላይ ቍስል ቢሆንና ቢሽር፥ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 በሥጋውም ቁርበት ላይ ቍስል ቢሆንና ቢሽር፥ See the chapter |