ዘሌዋውያን 13:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 የሚያዠው ሥጋ ግን ሲታይበት ርኩስ ይሆናል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 ነገር ግን ቍስሉ አመርቅዞ ቀይ ሥጋ ቢታይበት ርኩስ ይሁን። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 ነገር ግን በሥጋው ላይ የሚያዥ ቊስል ቢታይበት የረከሰ ይሆናል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ደዌው በታየበት ቀን ጤነኛው ቆዳ ርኩስ ይሆናል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 የሚያዠው ሥጋ ግን ሲታይበት ርኩስ ይሆናል። See the chapter |