ዘሌዋውያን 10:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ሙሴም ሰማ በፊቱም መልካም ሆነ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ሙሴም ይህን በሰማ ጊዜ መልሱ አረካው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ሙሴም ይህን በሰማ ጊዜ በተሰጠው መልስ ተደሰተ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ሙሴም ሰማ፤ ደስም አለው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 ሙሴም ሰማ በፊቱም መልካም ሆነ። See the chapter |