ሰቈቃወ 5:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ባርያዎች ሠልጥነውብናል፥ ከእጃቸው የሚታደገን የለም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ባሮች ሠልጥነውብናል፤ ከእጃቸው ነጻ የሚያወጣን ማንም የለም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ባሪያዎች ይገዙናል፤ ከእጃቸውም ሊያድነን የሚችል የለም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ባሪያዎች ሠልጥነውብናል፤ ከእጃቸውም የሚታደገን የለም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ባሪያዎች ሠልጥነውብናል፥ ከእጃቸው የሚታደገን የለም። See the chapter |