ሰቈቃወ 5:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ውኃችንን በብር ጠጣን እንጨታችንን በዋጋ ገዛን። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ለምንጠጣው ውሃ መክፈል ነበረብን፤ ዕንጨታችንንም የምናገኘው በግዢ ነበር። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ለምንጠጣው ውሃ ዋጋ እንከፍልበታለን፤ የማገዶ እንጨት እንኳ በዋጋ መግዛት አለብን። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ውኃችንን በገንዘብ ጠጣን፤ እንጨታችን በዋጋ በትከሻችን ይመጣል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 ውኃችንን በብር ጠጣን እንጨታችንን በዋጋ ገዛን። See the chapter |