ሰቈቃወ 5:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ነገር ግን ፈጽመህ ጥለኸናል፥ እጅግ ተቈጥተኸናል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ፈጽመህ ካልጣልኸን፣ ከመጠን በላይ ካልተቈጣኸን። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 ይህን ባታደርግ ግን አንተ በፍጹም ትተኸናል፤ ከመጠን በላይም በእኛ ላይ ተቈጥተሃል ማለት ነው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ፈጽመህ ጥለኸናልና፤ እጅግም ተቈጥተኸናል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 ነገር ግን ፈጽመህ ጥለኸናል፥ እጅግ ተቈጥተኸናል። See the chapter |