ሰቈቃወ 5:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 አክሊል ከራሳችን ወድቆአል፥ ኃጢአት ሠርተናልና ወዮልን! See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 አክሊላችን ከራሳችን ላይ ወድቋል፤ ወዮልን፤ ኀጢአት ሠርተናልና! See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ክብራችን ተገፈፈ፤ እኛም ኃጢአት ስለ ሠራን ወዮልን! See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 የራሳችን አክሊል ወድቆአል፤ ኀጢአትን ሠርተናልና ወዮልን! See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 አክሊል ከራሳችን ወድቆአል፥ ኃጢአት ሠርተናልና ወዮልን! See the chapter |