ሰቈቃወ 5:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ሽማግሌዎች ከአደባባይ፥ ጉልማሶችም ከበገናቸው ተሻሩ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 ሽማግሌዎች ከከተማዪቱ በር ሄደዋል፤ ጕልማሶች ዝማሬያቸውን አቁመዋል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 ሽማግሌዎች ከከተማው ሸንጎ ራቁ፤ ወጣቶች ዘፈናቸውን አቆሙ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ሽማግሌዎች ከአደባባይ ጠፉ፤ ጐልማሶችም ከበገናቸው ተሻሩ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 ሽማግሌዎች ከአደባባይ፥ ጕልማሶችም ከበገናቸው ተሻሩ። See the chapter |