ሰቈቃወ 3:65 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)65 የልብ ዕውርነትንና እርግማንህን ትሰጣቸዋለህ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም65 በልባቸው ላይ መጋረጃን ዘርጋ፤ ርግማንህም በላያቸው ይሁን! See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም65 ርግማንህ በእነርሱ ላይ ይሁን! ተስፋ እንዲቈርጡም አድርጋቸው! See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)65 የልብ ሕማምንና ርግማንህን ስጣቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)65 የልብ ዕውርነትንና እርግማንህን ትሰጣቸዋለህ። See the chapter |