ሰቈቃወ 3:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ቀድሞ ሞተው እንደ ነበሩ በጨለማ አኖረኝ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ከሞቱ ብዙ ጊዜ እንደ ሆናቸው፣ በጨለማ እንድኖር አደረገኝ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ከብዙ ጊዜ በፊት እንደ ሞተ ሰው በጨለማ ውስጥ እንድቀመጥ አስገደደኝ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 እንደ ቀድሞ ሙታን በጨለማ አኖረኝ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ቀድሞ ሞተው እንደ ነበሩ በጨለማ አኖረኝ። See the chapter |