ሰቈቃወ 3:59 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)59 አቤቱ፥ ጭንቀቴን አይተሃል፥ ፍርዴን ፍረድልኝ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም59 እግዚአብሔር ሆይ፤ በእኔ ላይ የተደረገውን ግፍ አየህ፤ ፍርዴን ፍረድልኝ! See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም59 እግዚአብሔር ሆይ! በእኔ ላይ የደረሰውን በደል ሁሉ አይተሃልና ፍትሕን ስጠኝ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)59 አቤቱ፥ ጭንቀቴን አይተሃል፤ ፍርዴን ፍረድልኝ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)59 አቤቱ፥ ጭንቀቴን አይተሃል፥ ፍርዴን ፍረድልኝ። See the chapter |