ሰቈቃወ 3:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ቅጥር ሠራብኝ በሐሞትና በድካምም ከበበኝ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 በምሬትና በድካም፣ ቅጥር ሠራብኝ፤ ዙሪያዬንም ከበበኝ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ከበባ አድርጎ ምርር ባለ ሐዘንና ችግር ውስጥ ከተተኝ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 በዙሪያዬ ቅጥር ሠራብኝ፤ የመከራውንም ጎዳና በእኔ ላይ አቀና። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 ቅጥር ሠራብኝ በሐሞትና በድካምም ከበበኝ። See the chapter |