ሰቈቃወ 3:45 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)45 በአሕዛብ መካከል ጉድፍና ውዳቂ አደረግኸን። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም45 በአሕዛብ መካከል፣ አተላና ጥራጊ አደረግኸን። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም45 በሕዝቦች መካከል እንደ ጒድፍና ጥራጊ አደረግኸን። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)45 እንድናዝንና እንዳናይም በአሕዛብ መካከል አስቀመጥኸን። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)45 በአሕዛብ መካከል ጕድፍና ውዳቂ አደረግኸን። See the chapter |