ሰቈቃወ 3:44 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)44 ጸሎት እንዳያልፍ ራስህን በደመና ከደንህ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም44 ጸሎት እንዳያልፍ፣ ራስህን በደመና ሸፈንህ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም44 ጸሎት አልፎ ሊገባ በማይችልበት ራስህን ጥቅጥቅ ባለ ደመና ሸፈንክ። መኖሪያህን በደመና ሸፈንክ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)44 ጸሎታችን እንዳያርግ ራስህን በደመና ከደንህ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)44 ጸሎት እንዳያልፍ ራስህን በደመና ከደንህ። See the chapter |