ሰቈቃወ 3:42 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)42 በድለናል ዐምፀናልም፥ አንተም ይቅር አላልህም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም42 “ዐምፀናል፤ ኀጢአትም ሠርተናል፤ አንተም ይቅር አላልኸንም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም42 “አምላክ ሆይ! እኛ ኃጢአትና ዐመፅ ሠርተናል፤ አንተም ይቅር አላልከንም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)42 በድለናል፤ ዐምፀናልም፤ አንተም አልራራህልንም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)42 በድለናል ዐምፀናልም፥ አንተም ይቅር አላልህም። See the chapter |